Получи случайную криптовалюту за регистрацию!

Ethiopian University መረጃ

Логотип телеграм канала @university_ethiopia_mereja — Ethiopian University መረጃ E
Логотип телеграм канала @university_ethiopia_mereja — Ethiopian University መረጃ
Адрес канала: @university_ethiopia_mereja
Категории: Образование
Язык: Русский
Количество подписчиков: 19.34K
Описание канала:

https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1
ይህ ቻናል የኢትዮጵያ ዪኒቨርስቲ መረጃዎችን የያዘ ነውና join አድርጉ
https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1
@University_Ethiopia_Mereja

Рейтинги и Отзывы

1.67

3 отзыва

Оценить канал university_ethiopia_mereja и оставить отзыв — могут только зарегестрированные пользователи. Все отзывы проходят модерацию.

5 звезд

0

4 звезд

0

3 звезд

1

2 звезд

0

1 звезд

2


Последние сообщения 2

2024-03-29 19:27:09
#AdigratUniversity

በዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ የነበራችሁና በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት በ2014 ዓ.ም ወደ ሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ተመድባችሁ መማራችሁ ይታወቃል።

ይሁን እንጂ በ2013 ዓ.ም ከዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ስትወጡ ያልጨረሳችሁት የተወሰኑ የትምህርት ዓይነቶች መኖራቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል።

በመሆኑም ከዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ስትወጡ ያላጠናቀቃችሁት ትምህርት ያላችሁ ተማሪዎች በዚህ ሴሚስተር እንድታጠናቅቁ ከመጋቢት 28 እስከ 30/2016 ዓ.ም ባለው ግዜ መመዘገብ ትችላላችሁ ተብሏል።

https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1

@University_Ethiopia_Mereja
@University_Ethiopia_Mereja
8.9K viewsedited  16:27
Открыть/Комментировать
2024-03-27 23:34:38 #FAQ NOTCOIN

ሳንቲሞቹ እንዲበዙልኝ ምን ላድርግ?

ሳንቲሞቹ በመነካካት አድካሚ እና በትንሽ ደቂቃ ውስጥ ብዙ ስለማይቻል ጓደኞችን መጋበዝ ፣ boost በመግባት energy level መግዛት ይህ በአንዴ እንድንነካ ከሚፈቀድልን 500 ወይንም 1000 ሳንቲሞች እስከ 5000,10000  ድረስ ከፍ ሊያደርግልን የሚችል ሲሆን MultiTab መግዛት ደግሞ አንዴ ስንነካ አንድ ሳንቲም ከመቁጠር ብዙ ሳንቲሞችን እንድቆጥር ያደርግልናል። በተጨማሪ Earn አንዳንዴ ቢዘጋም ሲከፈት የተለያዩ ቻናሎችን በመቀላቀል እስከ 250,000 በላይ ሳንቲሞችን ከአንዱ ማግኘት ይቻላል ብዙ አሉ።

እንዴት ነው ገንዘቤን መቀየር የምችለው?

እንደእኔ እስከ ቀጣይ 2025 ወይንም 2017 ድረስ ባትሸጡት ባይ ነኝ ዋጋው እየጨመረ ስለሚሄድ  የግድ መሸጥ አለብኝ ካላቹ ግን 10M ስትደርሱ  በቮቸር አማካኝነት Trade የሚለውን በመንካት ወደ ቴሌግራም Wallet (በጣም ብዙ ጥቅም ያለውና ዩትዩብ ላይ ቪዲዮ ከሚኖራቸው አንደኛው ይህ ነው) መቀየር ትችላላችሁ።

#ጥንቃቄ ፡ የNOTCOIN መስፋፋትን እና መታወቅን ተከትሎ አንዳንድ የኢትዮጲያ ነቃን ባይ ጠላፊዎች እኛ እንገዛለን ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ በማለት የቴሌግራም አካውንት በሊንክ Bot እየጠለፉ መሆኑን ሰምቻለው ሊንክ ከመክፈታቹ በፊት የላኪውን ሰው ተአማኒነት አረጋግጡ notcoin ግን በግለሰቦች በሚሴጅ እየተሸጠ አይደለም!!

ፕሮፌሰር ሄኖክ አረጋ

፨ ቢትኮይንም እንዲህ እንደ ቀልድ ነው ዛሬ እጅግ በጣም ውድ የሆነው፤ ያልጀመራቹህ ጀምሩ።
https://t.me/notcoin_bot?start=r_578988_34827707
8.5K views20:34
Открыть/Комментировать
2024-03-27 17:44:47 https://t.me/notcoin_bot?start=r_578988_34827707




#ቴሌግራም
# አራት_ቀን_ቀረው

የቴሌግራም አዲሱን ኖትኮይን መቼም ያልሰማ የለም። ሁሉም tab tab እያደረገ መሆኑ ያያቹ ወይንም የሰማቹህ ይመስለኛል። የቢትኮይን ዋጋ እየጨመረ እየጨመረ መሄድ ያሳሰባቸው የምስራቁ ሰዎች የቴሌግራሙ መስራች ወንድማማቾች ፓቬል ዱሮቭ ከትልቁ የዲጂታል ሳንቲም አቀናባሪ TON COIN ጋር ከዚ በፊት የገባውን ስምምነት ከወራት በፊት NOTCOIN በማለት እየተንቀሳቀሰበት ይገኛል።

በጥቂት ወራት ውስጥ ቢሊዮን የዲጂታል ሳንቲሞች የተሰበሰቡ ሲሆን ከ10 ሚሊዮን በላይ ሳንቲሞች ያለው ሰው ወደ ዶላር ከዛም ወደ ኢትዮጲያ ብር መየቀር ይችላል። ይህ ገንዘብ ባንዴ የሚመጣበት ሳይሆን ገንዘብ መስራት የሚያስችለውን የዲጂታል መገበባያ ሳንቲም tab tab እያደረጉ በመነካካት ብቻ የሚሰራ ነው።

ዲጂታል ነገሮች በጣም ቀላል እና ግልፅ ከመሆናቸው የተነሳ ብዙ ሰዎች ይህ ውሸት ቢመስላቸውም በዛው ልክ ቢሊዮን ሳንቲሞችን ያመረተው የቴሌግራሙ NOTCOIN ከመስራቹ ፓቬል ዱሮቭ እየመጣን ነው ፍንጭ በተጨማሪ ቴሌግራም የ Official Verification የሰማያዊ ምልክት አርማን ሰጥቶታል።

ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ከገባቹ በውሃላ start በማለት አባል ስትሆኑ PLAY ስትሉት ደግሞ ሳንቲም መስራት ትችላላችሁ አስር ጊዜ በመነካካት ፣ እኛ በሌለን ጊዜ እየነካ የሚሰራ ሮቦት AutoBot በመግዛት ፣ ጓደኞቻችንን በመጋበዝ ብዙ የዲጂታል ሳንቲሞችን መሰብሰብ እንችላለን። በቀሪ አራት ቀን ውስጥ ሙሉበሙሉ ሳንቲሙ ለገበያ የሚለቀቅ ሲሆን አሁን በመቶ ዶላሮች እየተሸጠ ይገኛል። ቀላል ነው መነካካት ብዙዙዙዙዙ የሰበሰበ የሚሰጠውን ያገኛል። ሊንኩን በመጫን ወደ NOTCOIN የዲጂታል ሳንቲም መሰብሰቢያ መግባት ትችላላቹ PLAY

https://t.me/notcoin_bot?start=r_578988_34827707
6.9K viewsedited  14:44
Открыть/Комментировать
2023-05-31 08:30:02 #Update

በ2015 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ የሚሰጠው አገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ከሐምሌ 03 እስከ 13 /2015 ዓ.ም እንደሚከናወን ይታወቃል፡፡

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት ከትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች ጋር ያደረገውን ወይይት ተከትሎ አገር አቀፍ የመውጫ ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ላይ ማሻሻያ ተደርጓል፡፡ በዚህም፡-

➤ በሰኔ 2015 ዓ.ም ሞዴል የመውጫ ፈተና ይሰጣል።

➤ የመውጫ ፈተናው ከሐምሌ 03 እስከ 08/2015 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

➤ ውጤት ከሐምሌ 09 እስከ 10/2015 ዓ.ም በተቋማቱ ይገለጻል፡፡ (ተማሪዎች ከሐምሌ 08 ጀምሮ የፈተና ቁጥራቸውን በማስገባት ኦንላይን ማየት ይችላሉ።)

➤ የተማሪዎች የምረቃ ስነ-ስርዓት ከሐምሌ 10 እስከ 17/2015 ዓ.ም ይከናወናል፡፡

ምንጭ፡- የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት

https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1
5.9K views05:30
Открыть/Комментировать
2023-05-27 08:20:10 ማስታወቂያ

የተባበሩት ኤምሬትስ የሰጠውን ስኮላርሽፕ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ ተማሪዎች

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መንግስት በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ጥሩ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች ነፃ የትምህርት ዕድል ለመስጠት በተፈቀደው መሰረት ቀደም ሲል ከ09/08/2015 እስከ 15/08/2015 ድረስ በበይነ መረብ ምዝገባ መከናወኑ ይታወቃል፡፡

ስለዚህ በምዝገባው መሰረት ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በመጡ ባለሙያዎች ከግንቦት 24 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለተወዳደሪዎች የቃለ መጠይቅና የጽሁፍ ፈተና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሚሰጥ ስለሆነ፡

1. Group 1A and Group 1B ግንቦት 23 ቀን 2015 ዓ.ም
2. Group 2A and Group 2B ግንቦት 26 ቀን 2015 ዓ.ም በዋናው ግቢ በምድባቸው መሰረት እንድትገኙ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እየገለፀ ለፈተና የምትቀርቡ ተማሪዎች የተመደባችሁበትን ዝርዝር መረጃ ከዚህ በታች ባለው ሊንክ የተያያዘ መሆኑንን እንገልፃለን፡፡

A Complete List of Applicant Students for UAE Scholarship 2023 https://moe.gov.et/storage/Books/List%20of%20Applicant%20Students%20For%20UAE%20Scholarship%202023.xlsx
መልካም እድል

https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1
8.3K viewsedited  05:20
Открыть/Комментировать
2023-05-21 15:55:21
ከትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የተሰጠ የሀዘን መግለጫ

............................................................................

የትውልድ የእውቀት አባቶች ፣ የሀገር ተረካቢ ዜጎች መሃንዲሶች የሆኑ ትውልድ ለማፍራት ደፋ ቀና ሲሉ መንገድ ላይ የቀሩ መምህራን ህልፈተ ህይወታቸው ልብ ይሰብራል!

የመደ ወላቦ መምህራን እንደ ወጡ መቅረታቸው ሀዘኑ መራር ነው። ፈጣሪ ለነፍሳቸው ዘላለማዊ እረፍትን ይስጥልን !

በአደጋው ጉዳት ደርሶባቸው ህክምና ላይ ለሚገኙ መምህራንም ፈጣሪ ምህረቱን ይስጣቸው!

አደጋው መላውን ህዝብ በተለይም ቅርባቸው የሆነው የትምህርቱን ማህበረሰብ እጅግ ያስደነገጠና ልብ የሚሰበር ለሙያ የተከፈለ መስዋዕትነት ነው።

ተማሪዎችን በእውቀት አንጸው ለመመለስ የወጡ መምህራን ወደቤተሰባቸው መመለስ ሳይችሉ በወጡበት በመቅረታቸው እጅግ አዝኛለሁ።

ለቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸውና ጓደኞቻቸው በሙሉ እንዲሁም ለመደ ወላቦ ዩኒቨርስቲ ማህበረሰብ መጽናናትን እመኛለሁ።

ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ!
የትምህርት ሚኒስትር!
2.0K viewsedited  12:55
Открыть/Комментировать
2023-05-19 13:58:28 This can Important for Remedial and Grade 12 students
ይህ ለ Remedial ተማሪዎች እና ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ጠቃሚ ሊሆን ይችላል።
Please Subscribe to Help Me!!!
All Subjects are Available In this Channel



3.9K viewsedited  10:58
Открыть/Комментировать
2023-05-18 13:40:33
፨ለሁሉም የመንግስት ዩንቨርስቲዎች
፨ለሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት
፨ለሁሉም የክልል ትምህርት ቢሮዎች

ጉዳዩ፡ የአገር አቀፍ ፈተና ቀናትን ስለማሳወቅ

1) በ2014 የ12ኛ ክፍል አጠናቀው ፈተና በመውሰድ በልዩ ሁኔታ የሬሜዲያል ኘሮግራም ተጠቃሚ ለሆኑ ተማሪዎች ለአንድ ሴሚስተር የተሰጠው ትምህርት በማዕከል የጋራ ፈተና ተዘጋጅቶ ለተቋማት እንዲላክ፤ ተቋማት ፈተናውን የማስተዳደር ውጤት የመግለፅና በ2016 ፍሬሽማን ፕሮግራም ለመከታተል ብቁ ሆነው የተገኙት (ማለትም በተቋማት የውስጥ ፈተና 50 ከመቶ፣ በማዕከል የተዘጋጀው ፈተና 50 ከመቶ) ተደምሮ በድምሩ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡቱን እንዲያሳወቁ፣ ይህ አጠቃላይ ሂደት እስከ ሰኔ 30 ቀን ድረስ እንዲጠናቀቅ።


2) በ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግልና በመንግስት ተቋማት የሚገኙ እጩ ምሩቃንና ባለፉት ዓመታት የህግ መውጫ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያላስመዘገቡት ተማሪዎች የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የመፈተኛ ማዕከላት ውስጥ ፈተናው ከሐምሌ 3 እስከ 13 ባሉት ቀናት ተሰጥቶ እንዲጠናቀቅ።


3) የ2015 የ12ኛ ከፍል ማጠቃለያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ 30 የሚሰጥ ሆኖ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ከሐምሌ 15 ቀን ጀምሮ ለዚሁ ሥራ ብቻ ዝግጁ እንዲሆኑ።

በመጨረሻም ከ2016 ጀምሮ የትምህርት ካላንደሩን ሁሉም ተቋማት ፕሮግራሞቻቸውን በዚህ ማዕቀፍ ያስተካክሉ ዘንድ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አሳስበዋል።


https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1
1.7K viewsedited  10:40
Открыть/Комментировать
2023-05-17 22:18:05 ዛሬ ከትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትና ለክልል ትምህርት ቢሮዎች ከተላከ ደብዳቤ ያገኘነው መረጃ

1) በ2014 የ12ኛ ክፍል አጠናቀው ፈተና በመውሰድ በልዩ ሁኔታ የሬሜዲያል ኘሮግራም ተጠቃሚ ለሆኑ ተማሪዎች ለአንድ ሴሚስተር የተሰጠው ትምህርት በማዕከል የጋራ ፈተና ተዘጋጅቶ ለተቋማት እንዲላክ፤ ተቋማት ፈተናውን የማስተዳደር ውጤት የመግለፅና በ2016 ፍሬሽማን ፕሮግራም ለመከታተል ብቁ ሆነው የተገኙት (ማለትም በተቋማት የውስጥ ፈተና 50 ከመቶ፣ በማዕከል የተዘጋጀው ፈተና 50 ከመቶ) ተደምሮ በድምሩ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡቱን እንዲያሳወቁ፣ ይህ አጠቃላይ ሂደት እስከ ሰኔ 30 ቀን ድረስ እንዲጠናቀቅ።


2) በ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግልና በመንግስት ተቋማት የሚገኙ እጩ ምሩቃንና ባለፉት ዓመታት የህግ መውጫ ፈተና ወስደው የማለፊያ ውጤት ያላስመዘገቡት ተማሪዎች የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የመፈተኛ ማዕከላት ውስጥ ፈተናው ከሐምሌ 3 እስከ 13 ባሉት ቀናት ተሰጥቶ እንዲጠናቀቅ።


3) የ2015 የ12ኛ ከፍል ማጠቃለያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ 30 የሚሰጥ ሆኖ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ከሐምሌ 15 ቀን ጀምሮ ለዚሁ ሥራ ብቻ ዝግጁ እንዲሆኑ።


        ፨ለጥቆማ
      https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1
3.7K views19:18
Открыть/Комментировать
2023-05-17 12:44:42 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል?

በርካታ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ከፈተና ቀን ጋር በተያያዘ ተመሳሳይ ጥያቄዎችን እየላኩልን ይገኛሉ።

ፈተናው በመጪው ሐምሌ ይሰጣል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ እስከአሁን የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ትክክለኛና ቁርጥ ያለ ቀን ይፋ አልተደረገም።

የፈተናው ቀን ይፋ የሚደረገው በማዕከል በኩል ከትምህርት ሚኒስቴር / ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ሲሆን ይህም ለህዝብ በይፋ በመገናኛ ብዙኃን ይነገራል።

በመሆኑም የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት ተማሪዎች ለፈተናው ጥቂት ጊዜ የቀረው መሆኑን በመገንዘብ ዝግጅት ማድረጋችሁን እንድትቀጥሉ እንላለልን።

በሌላ በኩል የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የተፈታኞች የበይነ መረብ ምዝገባ /online Registration/ አፈጻጸም ግምግማ ባለፈው ሳምንት አካሂዷል፡፡

በተጨማሪም በተዘጋጀው የፈተና አስተዳደር መመሪያ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት የተደረገ ሲሆን የበይነ መረብ ምዝገባው ጠንካራ ክትትልና ድጋፍ የተደረገበትና ስኬትማ መሆኑ ተገልጿል።

በመድረኩ የፈተና አስተዳደር መመሪያ ለተሳታፊዎች ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡ ከውይይቱ የተገኙ ሀሳቦችም በሰነዱ ተካተው በድጋሚ ለውይይት እንደሚቀርብና ሲጸድቅ ተግባራዊ እንደሚሆን ተነግሯል።

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት
 https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1
3.9K views09:44
Открыть/Комментировать