Получи случайную криптовалюту за регистрацию!

የድሬደዋ ዩንቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ከትምህርት ሚኒስቴር የተሠጡ አቅጣጫዎች በሚል ያጋራው መረጃ | Ethiopian University መረጃ

የድሬደዋ ዩንቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት ከትምህርት ሚኒስቴር የተሠጡ አቅጣጫዎች በሚል ያጋራው መረጃ

1, የሬሜድያል ተማሪዎች ፈተና ሰኔ መጨረሻውዎቹ የሚሠጥ ይሆናል።

2, የተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ሀምሌ የመጀመሪያዎቹ ሁለት ሳምንት ውስጥ የሚሠጥ ይሆናል።

3,  በ2ተኛ ወሰነ ትምህርት ያልተመዘገቡ እና ለምርቃት ብቁ ያልሆኑ የመጨረሻ ዓመት ተማሪዎች ቀጣይ አመት ፈተናው የሚወስዱ ይሆናል።(የዓመቱ መጀመሪያ ላይ)

4, የምርቃት ፕሮግራም በተመለከተ በተቋማት የሴኔት ውሳኔ ማድረግ የሚቻል ይሆናል።

5,  የፈተናው አጠቃላይ የጥያቄ መጠን እንደ ትምህርት አይነቱ  ከ 100-150 ነው።

6, ማለፊያ ነጥብ 50% እና ከዚያ በላይ ነው።

7, ፈተናው የሚሠጠው በ online  ነው።

8,  የፈተናው ይዘት ሙሉ ምርጫ ነው።


        ፨ለጥቆማ
 https://www.youtube.com/channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1