Получи случайную криптовалюту за регистрацию!

ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ በ2015 ዓ.ም. በሚሰጠዉ መዉጫ ፈተና | Ethiopian University መረጃ

ለወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ2015 ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ

በ2015 ዓ.ም. በሚሰጠዉ መዉጫ ፈተና (Exit Exam) ዙሪያ ከመደበኛ እና ከተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም ተማሪዎች ጋር ሰፊ ዉይይት ተደርጓል፡፡ በዚህ ዉይይት እንደተገለፀዉ እና ትምህርት ሚኒስተር ባሰወቀዉ መሠረት የ2015 ዓ.ም. መዉጫ ፈተና (Exit Exam) የሚሠጠዉ በሐምሌ 15/2015 መሆኑን እየገለፅን ምንጩ ባልታወቀ በተለያየ ማህበራዊ ሚዲያ በሚለጠፈዉ ማስታወቂያ እንዳትዘናጉ እናሳዉቃለን ሲል ዩንቨርሲቲው ገልጿል።


፨ይህ መልዕክት የሌሎች የከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎችንም ያጠቃልላል

ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት