❥::::::::::::ትዳር:::::::::::::❥ ☞ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) #ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም #ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡ SURATUL AR-RUM, 21 በጥንዶች መካከል እውነተኛው ፍቅርና መተዛዘን ያለው ☞በትዳር ውስጥ ብቻ ነው። ::::::::::::::ቴሌግራማችን:::::::::::::: https://t.me/halalb 2 views17:52